Tender Detail

Tender Details


ቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ የወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ የመንግሥት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ የወረዳ ገንዘብ /ቤት 2019 . በጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልላዊ የመንግሥት ግገርእዋጅ ቁጥር 157/2002 . መሰረት

1.     የተለያዩ ብትን ጨርቃጨርቆችና የተዘጋጁየደንብ አልባሳት

2.     እስቴሽነሪና አላቂ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች

3.     የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪዎች

4.     ቋሚ የቢሮ ውስጥ ዕቃዎች/ፈርኒቸር/

5.     የተለያዩ የመኪናና ሞተር ሳይክል ጎማና ካላማዳርያ

6.     የተለያዩ የህትመት ስራዎች

7.     የተለያዩ የሞተር ሳይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ለእዚሁም የሚያስፈልጉ መስፈርቶች :-

1.     ከላይ የተዘረዘሩ የግዠ አይነቶች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2.     የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያደሱ፣

3.     የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ ጨረታ ብር 20,000/ሃያ ሺህ/ ማስያዝ የሚችሉ፤

4.     VAT No. ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡ፣

5.     TIN No tዝጋቢ ስለመሆናቸው የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡ፤

6.     በእቅቢነት ዝርዝር መዝገብ ላይ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡ ናሙና ማቅረብ የሚችሉ፣

7.     ተወዳድሮ ያሸነፈውን ዕቃ ሁሉ እስከ ቦረቻ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ድረስ ማቅረብ የሚችሉ፣

8.     የተጠቀሱትን ዕቃዎች ሁሉ ኦርጅናል የሆነ ማቅረብ የሚችልና ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ነጋዴ ይህ ማስታወቂያ ወጥቶ እስከ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት መሀከል ቦረቻ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በማኛውም የመንግሥት የስራ ሰዓት በመቅረብ ለዚሁ ዕቃ እያንዳንዱን የሚሸጡበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ አድርገው ቦረቻ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመምጣት ለዚሁ ጉዳይበተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በማስገባት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሰቢያ

ይህ የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 የስራ ቀን ውስጥ የሚሸጥ በብር 500.00/100/አምስት መቶ ብር ብቻ/የማይመለስ የሚሸጥና በዚሁ በተጠቀሰው ቀን መሀል ተሞልቶ የሚመለስ መሆኑን እየገለፅን በቦረቻ ወረዳ ገንዘብ /ቤት 16 /አስራ ስድስተኛ/ የስራ ቀን ላይ ቢሮ ቁጥር 6 /ስድስት/ ውስጥ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 330 ላይ ጨረታው የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን።

በቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይቻልም።

ስርዝ ድልዝ ያለው የጨረ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ትከከለኛ ማስረጃ ስለመሆኑ የሚገልጽ ኦርጅናልና ኮፒው ለየብቻ ከታሸጉ በኋላ በአንድ ፖስታ ታሽጎ መገኘት አለበት።

መስሪያ ቤቱ በቂ ምክንያት ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦

በስልከ ቁጥር 0945020246 ደውለው መጠየቅ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

 

በቡኖ በደሌ ዞን የቦረቻ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት

 

Save Tender