የኦሮሚያ ፖሊስ በ2019 የበጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ አባሎች ምግብ አገልግሎት የሚውል ደረቅ ሬሽን ኮቾሮ የአትክልት ሾርባ ባለ 240 ግራም፣ የስጋ እስቃጥላ ባለ 240ግራም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓ.ም ለሰልጣኞች ምግብ አገልግሎት የሚውል የስንዴ ዱቄት የስጋ በሬ፣ የምግብ ጥራጥሬ ዕቃዎች፣ አትክልቶች፣ ቅመማቅመሞች፣ የማገዶ እንጨት፣ የተለያዩየ የፅዳት እና የፅህፈት ዕቃዎችን በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የተለያዩ የተሰባበሩ የአልጋ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑትን የእስፖንጅ ፍራሾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለፖሊስ ኮሚሽኑ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች እና የተለያዩ መድሃኒቶች ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓ.ም ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የቢሮ እቃዎች፤ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የውሃ ዕቃዎች የመብራት ዕቃዎች፤ የተለያዩ የግንባታ ጥገና እቃዎች፣ የቢሮ የቢሮ እና የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮች እና የተለያዩ አይነት አልባሳትን ማለትም የእስፓርት ልብስ ቱታ ቶርሽን ጫማ፤ ቁምጣ እና ቲሸርት፤ የጀርባ ቦርሳ፤ ትልቁ ፎጣ የሻወር፤ መካከለኛ ፎጣ የራስ የእስፖርት ኮፊያ፤ ፊሽካ ለቶርሽን ጫማ የሚሆን ካልሲ እና ጥቁር ካልሲ ወፍራም ለከስክስ ፎጣ የሚሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።