ሎት 4. ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ቦንዳዎች ያገለገሉ በርሜሎች እና የውሃ ታንከሮች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ከልሎች ለሚያከናውናቸው የጤና ስራዎች የሚውሉ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Menschen fur Menschen Foundation contractors registered for Water Works well drilling & rehabilitation of category grade 3 (WDRC-3) and above with renewed license valid for the year.
Menschen Fuer Menschen Foundation invites eligible and qualified bidders to submit sealed quotations for the supply of the following types of electric vehicles
Menschen für Menschen Foundation has allocated a budget to be used for procurement of various construction works at different sites. Men- schen für Menschen Foundation, invites sealed Bid from Eligible and qualified firms/ Bidder(s) for the procurement of
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት (Menschen Fuer Menschen Foundation) ከዚህ በታች የተገለጹትን የምግብና የንጽህና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚያስገነባቸው ት/ቤቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች ለማስተማሪያ አገልግሎት የሚውሉ ኮምፒውተሮችን ከነአክሰሰሪያቸው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች ለሚያከናውናቸው የውሃ ሥራዎች የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በአማራ ብ/ክ/መንግስት በአልቡኮ ወረዳ ለሚያከናውናቸው የተለያዩ የልማት ስራዎች የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ሲገለገልባቸው የነበሩትን የተለያዩ ያገለገሉ የከባድና የቀላል መኪና ባትሪዎች እና ከባድና የቀላል መኪና ስፔር ፓርቶች በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በኦሮሚያ ክልል ኢሉባቦር ዞን ቡሬ የገጠር ከተማ እያስገነባ ላለው የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጅ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ እና ግንባታ እቃዎች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡