የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ለሱቅ እና ለመጋዘን ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢ እና ሎት 2 የገበያ ጥናት ትንቢያ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር ለተለያዩ የንግድ ስራዎች በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ያስገነባቸውን ሁለገብ የነበያ ማዕከላት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የፅዳት ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ልዩ ስሙ ላፍቶ አትክልትና ፍራፍሬ ገበያ ማእከል ውስጥ ያስገነባቸውን ለባንክ አገልግሎት የሚውል የንግድ ቤት መስፈርቱን አሟልተው ለሚገኙ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአገልግሎት ክፍያ ማስተላለፍ ይፈልጋል ።
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ቁጥር 2 ላፍቶ ሁለገብ ገበያ ማእከል ያስገነባቸውን ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል መስፈርቱን አሟልተው ለሚገኙ ድርጅቶች ንግድ ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን በክፍያ ማስተላለፍ ይፈልጋል ፡፡
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ቁጥር 2 ላፍቶ ሁለገብ ገበያ ማእከል ያስገነባቸውን ለሃይፐር ማርኬት አገልግሎት መስፈርቱን አሟልተው ለሚገኙ ድርጅቶች ንግድ ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን በክፍያ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ቁጥር 2 ላፍቶ ሁለገብ ገበያ ማዕከል ያስገነባቸውን የአትክልት፤ የፍራፍሬ ፣ የጥራጥሬ እና የሰብል መሸጫ አገልግሎት ሱቅና መጋዘን መስፈርቱን አሟልተው ለሚገኙ ድርጅቶች ንግድ ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአገልግሎት ክፍያ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዥ አይነት ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በሎት ከፋፍሎ ግዢ ለመፈጸም የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ብቻ ለጨረታ ይጋብዛል።