የደ/ኢ/ክ/መ/ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የፕሮጀክት በጀት በመጠቀም በ2018 ዓ.ም ለተቋቋሙ ትም/ቤት አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በሞዳሊቲ-2 ከደረጃ 1 እና ደረጃ 2 ላሉ ተማሪዎች የመማሪያና ማስተማሪያ መጻህፍት ህትመት በመስኩ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት የዩኒሴፍ በጀት በመጠቀም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ማሽኖች እና ህትመት ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ በፈተና በጀት እና በአለም ምግብ ፕሮግራም በጀት በመጠቀም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በWFP/Word Food Program/ በዩኒሴፍ እና መደበኛ በጀት በመጠቀም፤ ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን ነገሮች በመስኩ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በዩኒሴፍ የልዩ ፍላጎት /አካቶ/ ትምህርት ድጋፍ መስጫ ማዕከላት ቁሳቁስ እና የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችን የሚኒሚዲያ ክበባትን ለማጠናከር የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶች እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በUNICEF በጀት በመጠቀም በዩኒሴፍ የትምህርት ፕሮግራም National School Leadership Training Module / NSLT Module/ A Gender Responsive Pedagogy Manual አትሞ ለማሰራጨት በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡