ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስከ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop ) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዝያ በላይ የሆኑ ተራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of renovation work at Ginir ET Network stuffs and Equipment rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ቢድሬ ከተማ አዲስ ኪዮስክ ሾፕ የግንባታ ስራ (construction of new kiosk shop) ግንባታ ሥራን ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of renovation work at Ginir ET Network stuffs and Equipment rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት የአጥር እና ጥበቃ ቤት ግንባታ ስራ ደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ከታች በተገለጸው መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ባሌ ሮቤ አሊ በሚገኘው ቴሌ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ያገለገሉ ፌሮ ብረቶች ያገለገሉ የተለያዩ ፈርኒቸሮች እና ልዩ ልዩ አሉሚኒየሞች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡