ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ለድርጅታችን የሥራ አገልግሎት ላይ መዋል የሚችሉ ፡- ሎት 1፡- የተለያዩ የኔትዎርክ ዕቃዎች (Different Network Devices) እንዲሁም ሎት 2፡- CCTV Surveilance System, Laptop Computer, Desktop Computer, Heavy duty Copier, Printer, projector …
የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Road sweeper Tracker Spare part and Accessories ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Documentary Film Production Service በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ወይም የአገልግሎቱ ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ድርጅታችን የሚገኝበት ዋና መስሪያ ቤት የሆኑትን ማለትም በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የሚገኘውን የህንጻው የዋና ስራ አስፈጻሚ ክፍል እና የስብሰባ አዳራሽ የእድሳት ሥራ ለማከናወን ተፈልጓል፡፡
የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር Computers Anti-Virus እና Digital Light Box ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ተፈልጓል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣የአይቲ ዕቃዎች፣የጽዳት ማሽነሪዎች፣የማሸጊያ ፕላሰቲክ፣መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዮ ድርጅቶች ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ የዊንች መጠለያ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/ተ/የግ/ማህበር በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሲያስተዳደራቸው የነበሩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለደንበኞች ለሚሰጠው የጽዳት ሥራ አገልግሎት ለመስጠት ላስመጣው የመንገድ ማጽጃ ማሽን (Street sweeper Tracer DULEVO 6000) አስፈላጊ የሆኑ የተለያዩ መለዋወጫዎችን (Accessories) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመግባት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተቋሙ አገልግሎት የሚዉል፡- ሎት 1- CCTV Surveillance System for warehouse ሎት 2- ፕሮጀክተር (Projector) እና ሎት 3- ልዩ ልዩ የጽዳት መሳሪያዎች (Window squeezer, window applicator Telescopic pole,…ወዘተ.) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
Commercial Nominees plc. is founded & owned by Commercial Bank Ethiopia. The Company would like to invite eligible bidders BC/GC grade 3 or above for the Consultancy of:
የአዲስ አበባ ዩኒቨርቲ በአራዳ ክፍለ ከተማ፣ አቡነ ጴጥሮስ አደባባይ አጠገብ ባስገነባው የንግድ ማዕከል ውስጥ ለተለያዩ የንግድ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የንግድ ቤቶችን አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል፡፡