በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ በወረዳው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤት፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ፣ ስፌት ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ /construction material/ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃወች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ቋሚ እቃ ፈረኒቸርና ኤልክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይካሎች በላ 150 c c. እና በታች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ በወረዳው ስር ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤት፣ የተዘጋጀ ደንብ ልብስ፣ ስፌት ልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የህንፃ መሳሪያ /construction material/ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃወች፣ የመኪና ጎማ እና ባትሪ፣ ቋሚ እቃ ፈረኒቸርና ኤልክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይካሎች ባለ 150 c c. እና በታች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የመወዳደሪያ መስፈርት ፡-
- ባለው የስራ ንግድ ፈቃድ ዘርፍ ልከ የአቅራቢነት ደብዳቤ ያለው እና ማቅረብ የሚችል፣ የ2017 ዓ.ም ግብርን ከፍሎ ያጠናቀቀ፣ ከሚመለከተው መስሪያ ቤት ክሊራንስ በእያንዳንዱ ያለው የስራ ንግድ ፈቃድ ጠቅሶ በጊኒር ወረደ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም አሰርተው ማስረጃውን ማቅረብ የሚችል፣ ንግድ ፈቃዱን ለ2018 ዓ.ም የስራ ዘመን ያሳደሰና ማቅረብ የሚችል፣ የምዝገባ ቁጥር (TIN) ያለውና ማቅረብ የሚችል፡፡
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ጥቃቅንና አነስተኛን ጨምሮ የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ CPO 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ/ በጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስም አሰርተው ከcopy ቴክኒካል ሰነድ ጋር እሽጎ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ አምስት) የስራ ቀናት አየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው /አስረ ስድሰተኛ/ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ብሮ ቁጥር 2 ይከፈታል።
- ተጫራቾቹ የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ ከጊኒር ወረደ ገቢዎች ጽ/ቤት ዘወትር በመንግስት የሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
- ከገዢው መስሪያ ቤት ጋር ውል ለመፈራረም ፈቃደኛ የሆነ ከሚሰበሰበው ታክስ 7.5 ቫት ና ቲኦቲ 3% ለመክፈል ፈቃደኛ የሆኑ፡፡
- ጨረታውን ተወዳድሮ ያሸነፈው ተጫራች የውል ማስከበሪያ ከተሰጠው ትዕዛዝ ውስጥ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ የሆነ።
- ተጫራች ጨረታውን ማሸነፉ ከተገለፀ እና ትዕዛዝ ከተቀበለ በኋላ ባሉት ተከታታይ 15 /አስራ አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ ጊኒር ወረዳ ገንዝብ ጽ/ቤት በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተወዳዳሪዎች ለውድድሩ ሲቀርቡ ቴክኒካል copy ዶክሜንት፣ ፋይናንሺያል ኦሪጂናል ዶክሜንትና ፋይናንሺያል ዶክሜንት copy ለየብቻ በሶስት ፖስታ በሰም በኤንቨሎፕ በማሸግ ከቫት መልስ ያለውን የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በጥንቃቄ በግልፅ በመሙላት የድርጅታቸውን መሃተም፤ ስምና ፊርማ፣ ስልክ ቁጥር አድራሻቸውን በማድረግ እንዲሁም ኦሪጂናል ቴክኒካል ዶክሜንት በእጃቸው በመያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ለእሸናፊ ተወዳደሪ ክፍያ የሚፈጸመው በውድድሩ መሰረት ጥራት ያለውን እቃ በተፈለገው ጊዜ፣ መጠን፣ ቦታ፣ አይነት ሲያቀርቡና በባለበጀት መስሪያ ቤቶች፣ በግዥ ኮሚቴዎች እንዲሁም በሚመለከታቸው አካላት ታይቶ ርክክብ ከተደረገና ትክክለኛ ደረሰኝ በየመስሪያ ቤቱ ከተቆረጠ በኋላ ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሰነዱ ማቅረቢያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት በ16ኛ (አስራ ስድስተኛው) የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተወዳዳሪዎች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው/ የግዥ ኮሚቴዎች፣ ባለ በጀት መስሪያ ቤቶች ባሉበት በጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በግልጽ ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት ቀን ባጋጣሚ የስራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ ዘግይቶ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
- ተጫራች ይህ የጨረታ ውል ለስድሰት ወር (ለግመሽ በጀት አመት) ፀንቶ እንደሚቆይ ማወቅ ይኖርበታል።
- ተጫራቾቾ መጫረት የሚችሉት ባላቸው የንግድ ፈቃድ ዘርፍ ብቻ መሆኑን ማወቅ ይኖርባቸዋል፤ ከንግድ ፈቃዳቸው ዘርፍ ውጭ የሚወዳደሩ ከሆነ ዋጋቸው ተቀባይነት አይኖረውም/ ከጨረታ ውጭ ይሆናሉ፡፡
- Sample የተጠየቀ እቃ ላይ ሳምፕል ያላቀረበ ተጫራች የሞላው ዋጋ ተቀባይነት አይኖርውም፡፡
- ተጫራቾች የእቃ ሞዴል የመሙላት ግዴታ አለባቸው፣ ካልሞሉ ዋጋቸው ተቀባይነት የለውም፡፡
- ገዥው መስሪያ ቤት የተሻላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መበቱ በህግ የተጠበቀ ይሆናል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 09-13-38-43-31/ 09-23-50-50-52
የምስራቅ ባሌ ዞን ጊኒር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
