የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) የደንበኞች ዕርካታ ጥናት የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) የሚውሉ ለስብሰባ አዳራሽ የሚሆኑ የተለያዩ ፈርኒቸሮች እና Wall-mounted Display Screen በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት አዲስ አበባ በርበሬ ተራ አካባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ቅርንጫፍ የሞዴል ዲስትሪክት ግንባታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና ህትመቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ንብረት የሆኑ ከአገልግሎት ውጪ የሆኑ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ስክራፕ የሆኑ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለብረት አቅላጭ ፋብሪካዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት የአዳራሽ እና የመፀዳጃ ቤት እድሳት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብአቶች ልማት ድርጅት የእድሳት የጥገና ግንባታ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል