የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ስቴሽነሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የእንደጋኝ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለእንደጋኝ ወረዳ የጀነ/ታዳጊ ማዘጋጃ የከብት በረት አጥር ግንባታ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይልጋል።
በጉራጌ ዞን የእንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በእንደጋኝ ወረዳ በበቻ ት/ቤት የወንዶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ ናሽናል ፕሮግራም በእንደጋኝ ወረዳ በጀዳ ት/ቤት የወንዶች መጸዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በመደበኛና ካፒታል በጀት ለሴከተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አገልግሎት ለመስጠት ያመች ዘንድ የሞተር ሳይከል፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል ፕሮግራም ለሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አገልግሎት ለመስጠት ያመች ዘንድ የሞተር ሳይክል፣ አውቶማቲክ የምድር ሚዛን፣ ኮምፒዩተር ላፕቶፕ፣ የታብሌት ስልከ፣ የተለያዩ የህግ ማጣቀሻ መጽሀፍት፣ የቆሻሻ ማጓጓዣ ጋሪ እና ኮምፒዩተር ዴስክቶፕ ከነአከሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ የሚያስተዳድረው የእንደጋኝ ወረዳ ትምህርት ቤቶች ፅ/ቤት በናሽናል ዋን ዋሽ ፕሮግራም በላቄቾ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ በዊሎ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እና በጀዳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ (MHM) ክፍል ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ የሚያስተዳድረው የእንደጋኝ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት በናሽናል ዋን ዋሽ ፕሮግራም ሾርኮ ቀበሌ ጤና ኬላ ፣ በኧሰማት ቀበሌ ጤና ኬላ እና በጀዳ ቀበሌ ጤና ኬላ ውስጥ የተሻሻለ የሽንት ቤት ግንባታ ለማስገንባት ይፈልጋል።