በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ከ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዥ በሎት 1- የአማን ሻይ ቡና እና የምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ፤ በሎት 2፡- የሚዛን አማን ሻይ ቡና እና የምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል በሎት 1፡- የሰራተኞች መኪና ሰርቪስ ኪራይ ግዥ፣ በሎት 2፡- የጭነት አገልግሎት ኪራይ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዥ ሎት 1፡- የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ ሎት 2፡- ለፖሊስ አባላት ብርድ ልብስ ግዥ፣ ሎት 3፡-የሙዚቃ መሳሪያ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሎት1፡- የዞን ጤና መምሪያ ቢሮ ጥገና ፣ ሎት 2፡- የዞኑ ትራንስፖርትና መንገድ ሴክተር መምሪያ መፀዳጃ ቤት ግንባታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/አ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ሎት 1፡- የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ፣ ሎት2፡- የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ፣ ሎት 3፡- የመስክና የላፕቶፕ ቦርሳ ግዥ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የህትመት ውጤቶች ግዥ ጨረታ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዥ ሎት 1፡- የሞተር ሳይክል ግዥ፣ ሎት 2፡ - የሻይ ቡና እና የምግብ መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደ/ምዕ/አ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዥ ሎት 1:- የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ ሎት 2፡- የሞተር ሳይክል ግዥ ሎት 3፡- የመስክ እና የላፕቶፕ ቦርሳ ግዥ ሎት 4፡- የጽህፈት መሳሪያ ግዥ ሎት 5፡- የደንብ ልብስ ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታውቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሸኮ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ግዢ ሎት 1፡- የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 2፡- የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ሎት 3፡- የጭነት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡