በደ/ምዕ ኢት/ያ/ሕ/ክ/መ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን ግብርና አከባቢ ጥበቃና ልማት መምሪያ የእህል ማከማቻ መጋዝን ግንባታ በ2019 በጀት ዓመት በካፒታል ፕሮጀክት GC/BC ደረጃ -5 እና ከዛ በላይ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ካሜራ ዓይነቶች ግዥ
በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ የተለያዩ ፈርኒቸር በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኮንታ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት ለልዩ ልዩ የግንባታ ስራዎች ማስፈጸሚያ የሚውል ቆርቆሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማግባት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ ኢት/ያ ሕ/ከ/ መ የበደ/ምዕ ኢት/ያ ሕ/ከ/ መ የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በሎት1 ፡ የመንግስት አማካሪ ጽ/ቤት G-3 ፣በሎት2 ጪዳ ከተማ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ፣ በሎት 3 ኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በሎት 1 GC/BC ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ ፣ ሎት 2 እና ሎት3 በአካባቢ የተደራጁ ደረጃ 9 ግንባታ ማህበር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል። ለኮንታ አስተዳደር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል በሎት1 ፡ የመንግስት አማካሪ ጽ/ቤት G-3 ፣በሎት2 ጪዳ ከተማ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ፣ በሎት 3 ኮንታ ኮይሻ ወረዳ አስተዳደር ሽንት ቤት ግንባታ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በሎት 1 GC/BC ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ ፣ ሎት 2 እና ሎት3 በአካባቢ የተደራጁ ደረጃ 9 ግንባታ ማህበር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
በደ/ም/ኢት/ህ/ክልል መንግስት የኮንታ ዞን ፋ/መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ለተለያዩ መምሪያዎች ሎት1 ሞተር ሳይክል እና ሎት2 ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ ኢት/ያሕ/ክ/መ/የኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለኮንታ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ በዞናችን ባሉ ለተለያዩ መዋቅሮች የመንገድ ሥራዎችን በሎት1 ቁታ እስከ ጋዳ ሸምበራ 14 ኪ.ሜ አድስ ከፈታና ቆረጣ ሥራ፤ በሎት2 ማረቃ እስከ ማጅ 8 ኪ.ሜ ጠጠር ማልበስና ስትራክቸር ሥራ፣ በሎት3 ሃንቻኖ ገነት እስከ ሃንቻኖ ዲቻ 4ኪ.ሜ በዶዘር ከፈታና 6ኪሜ ጠጠርና ስትራክቸር ሥራ GC/RC ደረጃ-5 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደ/ምዕ/ኢትሒ/ከ/መንግስት በኮንታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለሱ ትምህርት መምሪያ በሎት 1 በአመያ ከተማ አስ/ር ስር የሚገኘው አመያ ሙስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት G+1፣ በሎት2 ዞኑ ኮንስትራከሽን ከተማ ልማት መምሪያ ለኮንታ ኮይሻ ወረዳ አዲስ ጎርፍ ማፋሰሻ ቦይ (ዲች) ግንባታ በሎት2.1 ከሸዋዬ እስከ ሜላ ወንዝ ድረስ እና በሎት2.2 ከተካልኝ እስከ ፊሌ ወንዝ ድረስ ያለውን ቦታ ግንባታ እና ሎት3 በዞኑ ው/ማ/ኢ/መምሪያ ለጭዳ ከተማ፡ ለአመያ ከተማ እና ለእሞታ ት/ቤት ለውሃ መስመር የውሃ ቱቦና መገጣጠሚያ ቁሣቁስ ግዠ በ2018 በጀት ዓመት በካፒታልና በመደበኛ በጀት ሎትı BC/GC ደረጃ-3 እና ከዛ በላይ ሲሆን ሎት 2 GC/RC ደረጃ-5 እና ከዛ በላይ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለማስገንባት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡