ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ስሚገነባቸዉ ኮንስትራክሽን ስራዎች አገልግሎት የሚዉል - 1. የተለያዩ መጠን ያሳቸዉ ብሎኪቶች 2. የተለያዩ መጠን ያሳቸዉ የባህርፍ አጣናዎች 3. የተለያዩ መጠን ያላቸዉ የኤሴክትሪክ ገመዶች(ዋየሮች) በዘርፍ ወደም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግስፅ ጫረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ መኪኖች እና ፎረክሊፈት/JCB/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ አፓርታማዎች ፌዝ 4 (2B+2SB+G+21) ኪችኖችን፣ ሽንት ቤቶች እንዲሁም ለሌሎች የሜካኒካል፣ ቬንትሴሽን ስራዎችን በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ብቁ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለሽያጭ አገልግሎት የሚጠቀምባቸው ኤሌክትሪካል ሚኒ ቫን መኪኖች /Electrical Mini Van/ በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ፉሪ አካባቢ በሚገኛዉ ባቡር ጣቢያ ሳይት እና ገላን እንዶዲ ሳይት አካባቢ ለሚያስገነባቸዉ ግንባታዎች ዶዘር እና ኢክስቫተር ተካራይቶ በዘርፍ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ. የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባቸው ሪልእስቴት ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የእንጨት በሮች /wooden Doors/ አቅርቦት እና ገጠማ በዘርፉ ከተስማሩ አቅራቢዎች በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር አፋን ኦሮሞ /ቁቤ/ የሚፅፍ ፡የሚናገር ጉዳይ የሚያስጨርስ ግለሰብ /ድርጅት / በተለያዩ ቦታዎች በግለፅ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ድርጅታችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ያገለገሉ መኪኖች (CHR, Toyota Vitizs and Corolla) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።