የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና የችግኝ ማፍያ ፓሊ ባግ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የውሃ ማጠራቀሚያ ባለ 10,000 ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ የማር እና የእንሰት ማቀነባባሪያ ማሽኖች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ለአነስተኛ መስኖ ሥራ የሚያስፈልግ ሶላር ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለግብርና ኖራ ማሸጊያ አገልግሎት የሚውል ከረጢት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ለአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም ማስፈፀሚያ እና በካልም ፕሮጀክት ድጋፍ ለሚደረግላቸው ችግኝ ጣቢያዎች አገልግሎት የሚውሉ ፖሊባግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተፈጥሮ ሀብት ዘርፍ የሚውል ከዚህ በታች የቀረቡትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የዝርያ ማሻሻያ ሆርሞን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ፓሊባግ፤ ኤሌክትሮኒክስ እና የአቮካዶ ዘር (የአካባቢ) ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡትን ከሎት አንድ እስከ ሎት 3 የተገለፁትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።