በሎት-5 የሁርስስ እና የቤል ትራከተር ከሞተር ውጭ የሆኑ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የሞተር ከፍል መለዋወጫ
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ቁጥር: ጣበስፋ /አግ/ብግጨ /01/2018/19 የተለያዩ ትራከተሮች መለዋወጫ ዕቃዎች፥ዶዘሮች እና ዊልዶዘሮች መለዋወጫ ዕቃዎች እናገልባጭ መኪናዎች፣ ሃይቤድ እና ሎውቤድ መለዋወጫ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ እቃዎች ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን ማለትም በሎት -1 ዩፒቪሲ ፓይፖች በሎት-2 የተለያዩ የማለስለሻ ዘይቶች እና በሎት-3 3294 ኩንታል ያልተፈለፈለ ሩዝ በግልጽ ጨረታ አወዳደድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ፋብሪካችን ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በሎት -1 የተለያዩ የቀላል እና የከባድ መኪና ጐማዎች፤ በሎት -2 የተለያዩ የቀላል እና የከባድ መኪና መለዋወጫዎች፤ እና በሎት -3 የፈረስ ጉልበታቸው 140 እና ከዚያ በላይ የሆነ ትራክተር ከነማረሻው እና ተቀጽላ ማረሻ ኪራይ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ የበቆሎ ኮምባይን ሀርቨስተር ማሽን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።