ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለሻሎ የእንሰሳት መኖ ማቀነባበሪያ ግብዓት የሚሆን ስጋ እና አጥንት በግልጽ ጨረታ ብቃቱ ያላቸውን ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለስድስት ወራት የሚሆን 4800 ኩንታል ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኙ ለኮምቦልቻ እና መልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች ለእርድ አገልግሎት የሚያስፈልጉ እና ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የሚቀርቡ ወንድ የዳልጋ ከብቶች ሆኖ ክፍያው ስጋው ተመልምሎ በሚገኘው መጠን ሆኖ በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል ማኀበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ ቁራ እና ኮምቦልቻ የምግብ ማቀነባበሪያ ቄራ ግብዓት የሚሆን አንደኛ ደረጃ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብዓቶች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኙ ለኮምቦልቻ እና መልጌ ወንዶ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎች እንዲሁም ለደ/ዘይት ቄራ ለእርድ አገልግሎት የሚያስፈልጉ እና ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት የሚቀርቡ ወንድ የዳልጋ ከብቶችን በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለጹትን የከብትና እና የዶሮ ተረፈ ምርቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ እና ኮምቦልቻ የምግብ ማቀነባበሪያ ጥብዓት የሚሆን የአኩሪ አተር ዘይት ወይም የሱፍ ዘይት በባለ አምስት (5) ሊትር ጠቅላላ ብዛቱ 396,000.00 ሊትር ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኘው ለቢሾፍቱ ዶሮ ልማት የሚውል መጠኑ 15,000 እስር ወይም 210,000 ኪ.ግ የሆነ የጤፍ ጭድ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ከሚያሟሉ እና ግብዓቶችን በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ከሚችሉ ልምድና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡