ድርጅታችን ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ለጋራዥ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ሁለት ዓይነት የመኪና ማንሻ ሊፍቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ኢካፍኮ አ.ማ. የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች ይፈልጋል
ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፤ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት አዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
በሸገር ከተማ ዐ/ሕግ እና በአቶ ዋጋሪ በቀለ መካከል በነበረው የወንጀል ክርክር የሸገር ከተማ ከፍተኛው ፍ/ቤት በወንጀል መዝገብ ቁጥር 77848 የካቲት 20 ቀን 2017 ዓ.ም የሰሌዳ ቁጥሩ 1-A46359 O.R ባጃጅ የወንጀል ውጤት በመሆኑ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ታሽጦ ገንዘቡ ለፍርድ ባለመብት ኢካፍኮ አ/ማ ገቢ እንዲደረግ በሰጠው ውሳኔ መሰረት ለመሸጥ ተፈልጓል።
ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር በተሽከርካሪዎች ጥገና ወቅት የሚወገድ የተቃጠለ ዘይት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር የህንፃ መሳሪያዎች እና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ የጭነት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በቦታው ላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር የችፕውድ ማምረቻ ማሽኖችን ከነመለዋወጫዎቹ የስታይሮፖር ምርት ማምረቻ ማሽኖችን ባሉት ሁኔታ በቦታው ላይ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኮምፒውተሮች፣ ታይፕራይተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን እና የተለያዩ የቢሮ መገልገያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡