ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ ከፕላን ኢንተርናሽናል ጋር በአጋርነት በሚሠራው ፕሮግራም በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስተዳደር እና በሲዳማ ክልል በዳራ እና ዳራ አቲልቾ ወረዳዎች ለሚያስገነባው የተማሪዎች መማሪያ ክፍል እና የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
አር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ከዩኒሴፍ ጋር በአጋርነት የሚሠራ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት በፕሮጀክቱ ላቀፋቸው ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ጓሮ አትክልት ዘር አይነት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ ከፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በአጋርነት የሚሠራ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት ድርጅቱ በሚሠራባቸው የፕሮጀክት አካባቢዎች ማለትም ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን አረካ ከተማ አስተዳደር) ለሚገኙ የማኅበረሰብ አካላት አገልግሎት የሚውል የውሃ ጉድጓድ (1 Shallow well) እና ሲዳማ ክልል፤ ዳራ ኦቲለቾ ወረዳ 1 hand du
አር ቲ ኤን ኢትዮጵያ ድርጅት ከዩኒሴፍ ጋር በአጋርነት የሚሠራ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ-ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት በፕሮጀክቱ ላቀፋቸው ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ጓሮ አትክልት ዘር አይነት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን ከፕላን ኢንተርሽናል እና ዩኒሴፍ በተገኘ የበጀት ድጋፍ በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት ለህጻናት መማሪያ የሚሆን ሞንቶሶሪ ኪት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ደብተር እና እስክሪብቶ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት ለህጻናት መማሪያ የሚሆን ሞንቶሶሪ ኪት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከፕላን ኢንተርናሽናል ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ እርሳስ እና ደስታ ወረቀት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሬች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረ ሰናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ እቅድ መሰረት በድርጅቱ ለታቀፉ ተማሪዎች የሚሆን የመማሪያ ቁሳቁስ ደብተር፣ ቢክ እስክሪብቶ፣ የቢሮ የጽሕፈት መሳሪያዎች እና የሥልጠና መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሪች ዘ ኒዲ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ግብረ ሠናይ ድርጅት ሲሆን በበጀት ዓመቱ ዕቅድ መሠረት በቁጥር 100,000 የሚሆኑ የእንሰት ችግኞችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።