የዪኒሳ-ቢሾፍቱ መንግድ ግንባታ ፕሮጀከት የእቃዎችና ተያያዥ አገልግሎቶች የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ-ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ስራ ሎት 1 (አንድ) ለፓይፕ ማምረቻ የሚውል የፓይፕ ሞልድ፣ ሎት 2 (ሁለት) ኮንክሪት ሚክሰር እና ኮንከሪት ቫይብሬተር፣ ሎት 3 (ሶስት) ለተለያዩ የበርና መስኮት ሥራዎች የሚውሉ የፋብሪካ የብረት ውጤቶች በጨረታ ቁጥር ዲ/ማ/መ/ግ/ፕጨ -004 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የሥራ ጫማዎችና የደንብ ልብሶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎዴ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 24 የወንበር ልክ ያለው 1 (አንድ) መለስተኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ በጨረታ አወዳድሮ ላልተወሰነ ጊዜ መከራየት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ብዛት 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ፒፒሲ ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ኮምቦልቻ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለአዘዞ-ጎንደር መንገድ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚሆን ብዛቱ 9,000 ኩንታል PPC ሲሚንቶ ለሚ ፕላንት ከሚገኘው የናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ፋብሪካ ወደ ጎንደር ከተማ በጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አለምገና ዲስትሪክት በጨረታ ቁጥር 035 የወጣውን እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በአገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የተለያየ መጠን ያላቸውን ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በዲስትሪክቱ ለሚከናወኑ የተለያዩ የግንባታ ሥራዎች አገልግሎት የሚሰጡ የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ዓ.ም ወዲህ የሆነ የጭነት መጠናቸው 16 ሜ/ኩ የሆነ 7 ገልባጭ መኪኖችን ለጎባ ደሎመና መንገድ ጥገና ሥራ እንዲሁም ዊል ኤክስካቫተር ብዛት 2 ለዶዶላ ሰብስቤ ዋሻ መንገድ ጥገና ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት አይነታቸው የተለያየ 11,120 በርሜል አስፋልት (ሬንጅ) ከአዲስ አበባ- አዘዞ (ጎንደር) ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡