የሀዲያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለሀዲያ ባህል ዘመን መለወጫ ያሆዴ በዓል ለማከበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል፡-
የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ከፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት
የጽህፈት መሣሪያና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ትምህርት መምሪያ የመጀመሪያ ደረጃና የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የመማሪያ መጽሐፍት ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል።
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት -ሎት 1 - የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ ሎት 2 - የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት ሎት :-1 - የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ሎት :-2 - የጽዳት ዕቃዎች እና ሎት ፡-3 - የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ ለሀድያ ብሔር ዘመን መለወጫ ያሆዴ ክብረ በዓል አከባበር የሚሆን ባህላዊ አልባሳት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የጽህፈት መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት ሎት 1 - የፈርኒቸር ዕቃዎች እና ሎት 2 - የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ግብርና መምሪያ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ ቁሳቁስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡