የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ NCB 005/2018 አወዳድሮ የአርቴፊሻል ሳር ምንጣፍና ፖስቲሽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ NCB 003/2018 አወዳድሮ የእንስሳት መኖ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ NCB 004/2018 አወዳድሮ የስቱዲዮ 2 እና ስቱዲዮ 3 ፈርኒቸር መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የቀረበውን ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ NCB 001/2018 አወዳድሮ የቴሌቪዥን ስቱዲዮ ቴከኖሎጂ መሣሪያዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን ከዚህ በታች የዘረዘሩትን ድርጅቱ ሲጠቀምባቸው የነበሩና የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሀይብሪድ ተሸከርካሪ ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባህር ዳር ከተማ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ይዞታዎቹ ሊሰራ ላቀዳቸው ግንባታዎች የግንባታ ዲዛይን ስራ አገልግሎት ግዢ NCB 0017/2017 በሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን OBVAN NCB 0015/2017 በሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የተለያዩ ድራማዎች (ለቴሌቪዥንና ሬዴዮ) NCB 0016/2017 በሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የፕሮዳክሽን ግብዓት ዕቃዎች NCB 0014/2017 በሃገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን CCTV Data Center Equipment Camera Surveillance System በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የሠራተኛ ደንብ ልብስ ድጋሚ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ