የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ብር ጌጣጌጥ በግልጽ ጨረታ መሸጥ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ሰር የዋሉ እንዲሁም የተተውና የተወረሱ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት መጋዘን ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና አልባሳት ነክ ዕቃዎችን ሐምሌ 4 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 25/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ሰአት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
የጅማ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 16/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት PASSENGER ELEVATOR (LIFT)፣ SS ARTIFICIAL EARRING & BEARING ሽቶዎች፣ የተለያዩ ጫማዎች፣ አልባሳት እና ሌሎች እቃዎች፣ PERFUME HAIR CLIPPER, VACUUM FLASK & OTHER እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጅማ ጉምረክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤልክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክሶች ነከ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሰኔ 1/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ባሉበት ሁኔታ ግንቦት 21/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ኮስሞትክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 22/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣገጥ / ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ መጋቢት 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ ባሉበት ሁኔታ መጋቢት 7/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ/ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የታተሙ የተወረሱ እና ህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ/ሞባይሎች የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ ጥር 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።