የአላቂ ዕቃ ግዥ ጨረታ
በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUIIDP ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት ለሚገዛ የቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUIIDP ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ በተለያዩ አካባቢ ለሚገነቡ የጎርፍ መሄጃ ቦይ ግንባታ እና የመንገድ መብራት ሪሎኬሽን (ቦታ መቀየር) በቀረበ ዝርዝር መሠረት ከዚህ በታች በተጠቀሱ አካባቢዎች ላይ ማስገንባት ይፈልጋል።
በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሚገዛ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች፣ የጄነሬተር ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በዲላ ከተማ አስተዳደር የፋይናንስ መምሪያ በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለመንግስታዊ አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃዎች፣ የህንጻ መሣሪያዎች፣ የጂሚ መሣሪያ ማሽኖች፣ የፈርኒቸር፣ የጄነሬተር ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የዲላ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዲላ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤት አገልግሎት የሚውል አላቂ ዕቃ ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኤስካቫተር ኬት ማሽን፣ የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ጨረታ ቁ/ማሽ/ኪራ/0002/2017 የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በከተማ ውስጥ ለሚሠራው የልማት ሥራ የሚውል የኤስካቫተር ኬት ማሽንና የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የዲላ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በዲላ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የፖሊስ አባላት የሌሊት የደንብ ልብስ ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUllDP ፕሮግራም በ2017 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት የኤስካቫተር ኬት ማሽን የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ጨረታ ቁ/ማሽ /ኪራ/0002/2017 የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር ለማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት በከተማ ውስጥ ለሚሠራው የልማት ሥራ የሚውል የኤስካቫተር ኬት ማሽንና የገልባጭ መኪና የኪራይ አገልግሎት ግዥ በቀረበው ዝርዝር መሠረት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር፤ ሞተር ሳይክል፤ ጀነሬተር ግዥ ጨረታ በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በ2016 በጀት ዓመት በUIDP ፕሮግራም እና በመደበኛ ፕሮግራም ለሚገዛ ኤሌክትሮኒክስ፤ ፈርኒቸር እና ሞተር ሳይክል፤ የጀነሬት ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዲላ ከተማ አስተዳደር የት/ጽ/ቤት በዲላ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት 4 የመማሪያ ክፍሎች በ2017 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለማስገንባት ደረጃ BC-5 እና GC-6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ኮንትራክተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የቀረበውን መሥፈርት የሚያሟሉ ህንጻ ተቋራጮች መወዳደር ይችላሉ።