የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃየተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወ. እና ከአይ. ዲ. ኤች, ፕሮጀክት ጋር በቅንጅት ጋር በመተባበር የተሰሩ ስራዎችን ሂሳብ ከመስከረም 1 ቀን 2024 ጀምሮ እ.ኤ.አ እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2025 እ.ኤ.አ የፕሮጀክቱን ሂሳብ ለማስመርመር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልዩ ስሙ መርካቶ አሜሪካን ግቢ የራሱ ይዞታ ላይ በአዲስ አበባ ከተማን ፕላን ስምምነት መሠረት ባደረገ 2B +G+8 እና ከዚያ በላይ የህንጻ ዲዛይን እና ክትትል ሥራ ለማሰራት “DESIGN AND SUPERVISION OF MARKET MALL AND RESIDENT PROJECTS” በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴክኒካል እስፔስፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሰራት ይፈልጋል
የኦሮሚያ የግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/የግ/ማኅበር አሰላ ያለው ይዞታ ላይ የግድብ ማስፋፊያና ጥገና በፌዴሬሽኑ በተዘጋጀው ቴከኒካል ስፔሲፊኬሽን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ.የተ. የሥርዓተ-ፆታ እኩልነት እና የስትራቴጂ ልማት ጥናት አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ የግብርና ሕብረት ሥራ ማህበራት ፈዴሬሽን ኃ.የተ በገላን ከተማ ከአቃቂ ኬላ አለፍ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ውስጥ ያለውን የአገልግሎት ጊዜ ያለፈበትን NPS, NPSB, UREA እና DAP የአፈር ማዳበሪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፈዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር የተለያየ ብራንድ (brand) ያላቸውን መኪናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ የግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ባለ 50 ኪሎዋት እና ባለ 100 ኪሎዋት ጀኔሬተር ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈርት መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን ግዥ በሰነድ ላይ ባለው መስፈረት መሰረት በዘርፉ ላይ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ.የተ. የድርጅታዊ መዋቅር እና የደመወዝ እስኬል ጥናት ቴክኒካል ዶክመንት (TOR) አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ የግብርና ሕብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ገላን ከአቃቂ ኬላ አለፍ ብሎ በሚገኘው የድርጅቱ መጋዘን ውስጥ ያለውን የአገልግሎት ጊዜ ያለፈበትን NPS, NPSB, UREA እና DAP የአፈር ማደበሪያን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ገላን ክ/ከተማ ለሚገነባው የሞዴል ማህበረሰብ መድሀኒት ቤት ሥራ ለማሰራት ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች (Evaluation Criteria) መሰረት በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ኮንትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡