የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የፋየር ወል እና 2019 ዓ.ም በጀት አመት የሚውል የግቢ ፅዳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የፈተና ማሸጊያ ኮሮጆ፣ የፈተና ማሸጊያ ቁልፍ፣ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የመኪና ጎማ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ከለር ፕሪንተር እና ፕሪንተር) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በኢቶል (ETOL) በተመደበ በጀት ለልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ዴስክቶፕና ላፕቶፕ ከምፒዩተሮች፣ ኤል.ሲ.ዲ ፕሮጀክተር፣ ፕሪንተር፣ መልቲ ፋንክሽን ፎቶኮፒ ማሽን፣ ሄድፎን፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ ሸልፎች እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እንዲሁም በዩኒሴፍ /UNICEF/ በተመደበ ገንዘብ ደግሞ ለልጃገረድ ተማሪዎች የግል ንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁስ
The Amhara National Regional State Education Bureau now invites sealed Bids from eligible Bidders for
The Amhara National Regional State Education Bureau now invites sealed Bids from eligible Bidders
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ማንዋሎች ህትመት እና የኤሌክትሪክ እቃዎችን ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ 2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት አመታዊ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ለ2018 ዓ.ም ክልል አቀፍ 6ኛና 8ኛ ክፍል ፈተና አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እና የ147A የፕሪንተር ቀለም እና የአህዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ዋሽ በጀት የአብክመ ትምህርት ቢሮ የአህዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ዋሽ በድጋሚ የወጣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የሚኒሚዲያ ቁሳቁስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ 2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት አመታዊ የመኪና ጐማና የመኪና ዲኮር እንዲሁም በድጋሚ የወጣ የጅፒኤስ /GPS/ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎችን በአራት ምድብ በመመደብ የተማሪ የምገባ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ እህሎችን ለማቅረብና ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ህጻናት መርጃ ድርጅት /UNCEF በተመደበ ገንዘብ ለመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተፋጠነ ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መማሪያ እና ማስተማሪያ መጻህፍትን በግልጽ ጨረታ ማሳተም ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ህጻናት መርጃ ድርጅት /UNICEF/በተመደበ ገንዘብ ለልዩ ፍላጎት ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ ዴስክቶፕ ኮምፒውተሮች! ኤልሲዲ ፕሮጀከተር፣ ፕሪንተር፣ ሄድፎን፣ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች ፣ ሼልፎች እና ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እንዲሁም ለመምህራንና ተማሪዎች አገልግሎት የሚውሉ እስከርቢቶ፣ ደብተር፣ ቦርሳና ጋውን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከመንግሥት በተመደበ ገንዘብ የዓይናማ ተመሪዎችን መማሪያ እና ማስተማሪያ መጽሐፍ ለዓይነስውራን ተማሪዎች መማሪያና ማስተማሪያ እንዲሆን የማስማማት (Adaptation) ወደ ብሬል የመቀየር፤ የማሳተም እና አጓጉዞ በከልሉ በሚገኙ አምስት የከዘና ማዕከላት የማስረከ ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የአህዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ዋሽ II በጀት የአብክመ ትምህርት ቢሮ የአህዳዊ ዋሽ ፕሮግራም ዋሽ II የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ 2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮ ሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ተሸከርካሪዎች ላይ የሚገጠም GPS እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡