የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁሉት የተዘረዘሩትን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን (የእርሻ መሣሪያዎች አቅርቦት ዘርፍ) በ2018 በጀት ዓመት የሚከተሉትን በሎት 1 እና በሎት 2 የተቀመጡትን የትራክተር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ቁርጥራጭና ብትን ጨርቃ ጨርቆች፣ የወንድና የሴት ጫማዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ በርሜሎች፣ ያገለገሉ የነዳጅ ማከማቻ ታንከር፣ ያገለገሉ ኮንቴነሮች በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የሃይቤድ፣ ሎውቤድ እና የጭነት መኪና ከነተሳቢው አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምዕራብ ኦሞ ዞን ልዩ ቦታው ማጂ ኮካ እየሰራ ላላው የኮኮ እርሻ ልማት ጊዜያዊ የሰራተኞች መኖሪያ የቢሮ፤ የጋራዥ የመመገቢያ አዳራሽ እና ማብሰያ ኪችን፤ የመፀዳጃ ቤት እና የመጋዘን ግንባታ ማከናወን ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዎርክ ሾፕ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መኪናዎች መለዋወጫ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዎርክ ሾፕ መሣሪያዎች እና የተለያዩ መኪናዎች መለዋወጫ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፓሬሽን የምርጥ ዘር አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ፣ በባህርዳር፣ ቻግኒ፣ ሀዋሳ፣ ቦንጋ፣ ነቀምት እና አሰላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
The seed supply sector (SSS) Re-invites sealed bids from interested eligible bidders for the supply of Different Kgs of Poly Bags.
The seed supply sector (SSS) Invites sealed bids from interested eligible bidders. for the supply of Agricultural machinery spare parts (lot-1), Work shop materials (lot-2) & vehicle Tyers (lot-3).
The seed supply sector (SSS) Invites sealed bids from interested eligible bidders. for the supply of Agricultural machinery spare parts (lot-1), Work shop materials (lot-2) & vehicle Tyers
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግቢ፣ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረት፣ ንቃይ ቆርቆሮ ... በጨረታ አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የ2018/2019 ዓ.ም የሠራተኞች የአደጋ መከላከያ እና የደንብ ልብስ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሠረት ተጫራቾችን አወዳድሮ በቦንጋ ከተማ የሚገኘውን ህንፃ ለቢሮ እና ለመጋዘን አገልግሎት ለማከራየት ይፈልጋል፡፡
The Ethiopian Agricultural Business Corporation (EABC) invites qualified international inspection companies to submit sealed bids for the provision of inspection services of DAP and Urea fertilizer including empty bags imported in 2025/26 crop season.
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዎች መስኮት አገልግሎት የሚውል የመጋረጃ ጨርቅ ከነሙሉ አክሰሰሪዎች እና ከነገጠማው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) እና ብዛት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዎች መስኮት አገልግሎት የሚውል የመጋረጃ ጨርቅ ከነሙሉ አክሰሰሪዎች እና ከነገጠማው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) እና ብዛት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች፣ አሮጌ ጎማዎች፣ ቁርጥራጭ ቆርቆሮ፣ ብትን ቁርጥራጭ ጨርቃ ጨርቆች የወንድና የሴት ጫማዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።